ቅርንጫፍ 4 ጽ/ቤት ቅርንጫፍ 4 ጽ/ቤት

ቅርንጫፍ ፅ/ቤቱ የሚገኝበት ቦታ ቂርቆስ ክ/ከተማ ካዛነቺስ ቂርቆስ ከ/ከ ፖሊስ መምሪያ ጀርባ

የሚያስተዳድራቸው ቤቶች የሚገኙበት ቦታ ጉለሌ፣የካ፣ቂርቆስ እና አራዳ

የሚያስተዳድራቸው ቤቶች ብዛት 3669

ስልክ ቁጥር፡ 115-54-92-55/54-92-50

 

የምንሰጣቸው ዋና ዋና አገልግሎቶች

  1. አዲስ ለሚከራዩ ቤቶች ውል መሙላት
  2. ለመንግስት ተሿሚዎች ቤት ከኪራይ ነፃ ሲመደብ በወቅቱ ቤት ማስረከብ
  3. የቤቶችን ውል በየአመቱ ማደስ
  4. የስም ዝውውርና የዘርፍ ለውጥ ፈቃድ መስጠት
  5. የቤቶችን ኪራይ በየወሩ መሰብሰብ
  6. ለአፓርታማዎች የፅዳትና ጥበቃ አገልግሎት መስጠት
  7. በቤቶች ላይ የሚፈፀሙ ህገወጥ ተግባራትን መከላከል
  8. ለቤቶች የጥገና አገልግሎት መስጠት
  9. ጥገና ፍቃድ መስጠትና ሌሎች ተግባራት ናቸው፡፡

ውልን ለማደስ ሲመጡ

  1. የቅርብ ጊዜ 2 ፎቶ ግራፍ
  2. መጨረሻ ኪራይ የተከፈለበት ደረሰኝ ፎቶ ኮፒ
  3. ቤቱ መኖርያ ከሆነ በቤት ቁጥር የወጣና የታደሰ መታወቅያ
  4. ተካራይ ያገባ/ች ከሆነ/ች ህጋዊ የጋብቻ ሴርቲፍኬት በማቅረብ የትዳር አጋርን ማስመዝገብ
  5. የተጠቀመበትን የማብራትና የውሃ ክፍያ ደረሰኝ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ፡፡

ዜና ፌ.ቤ.ኮ ዜና ፌ.ቤ.ኮ

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን እና የግል ድርጅት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የግንባታ ጥናትና የዲዛይን ስራ ላይ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት አደረጉ

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን እና የግል ድርጅት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የግንባታ ጥናትና የዲዛይን ስራ ላይ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት አደረጉ

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን እና የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት በክህሎት ልማት ዙሪያ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን እና የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት በክህሎት ልማት ዙሪያ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ

በፍጥነት እያደገ ያለው የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን አቅም ማሳያ

በፍጥነት እያደገ ያለው የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን አቅም ማሳያ

የዋና ሥራ አስፈጻሚ መልዕክት የዋና ሥራ አስፈጻሚ መልዕክት

የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈፃሚ መልዕክት

አዲሱ የለውጥ አመራር ባለፉት አራት ዓመታት ሀገራዊ ሪፎርሙን መነሻ በማድረግ ተቋሙን ትርጉም ባለው ደረጃ መለወጥ የሚያስችል ሁሉን አቀፍ ሪፎርም አቅዶ በመተግበር በሁሉም ዘርፎች የሚያበረታታና ተስፋ የሚሰጥ ስኬቶችን እያስመዘገበ ይገኛል፡፡

አስተያየትዎ አስተያየትዎ

እባኮዎ አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ

ለሚሰጡን ጠቃሚ አስተያየት እናመሰግናለን፡፡

መረጃውን ያስገቡ
መረጃውን ያስገቡ
Text to Identify Refresh CAPTCHA Refresh CAPTCHA

የፌ.ቤ.ኮ ኢ-ሜይል የፌ.ቤ.ኮ ኢ-ሜይል