ድሬደዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ድሬደዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት

ቅርንጫፍ ፅ/ቤቱ የሚገኝበት ቦታ ድሬዳዋ ሼል አከባቢ

የሚያስተዳድራቸው ቤቶች የሚገኙበት ቦታ ከቀበሌ 02 እስከ ቀበሌ 08 እና ከቀበሌ 13 እስከ ቀበሌ 22

የሚያስተዳድራቸው ቤቶች ብዛት 1927

ስልክ ቁጥር፡ 0251 11 20 74

 

የምንሰጣቸው ዋና ዋና አገልግሎቶች

  1. አዲስ ለሚከራዩ ቤቶች ውል መሙላት
  2. ለመንግስት ተሿሚዎች ቤት ከኪራይ ነፃ ሲመደብ በወቅቱ ቤት ማስረከብ
  3. የቤቶችን ውል በየአመቱ ማደስ
  4. የስም ዝውውርና የዘርፍ ለውጥ ፈቃድ መስጠት
  5. የቤቶችን ኪራይ በየወሩ መሰብሰብ
  6. ለአፓርታማዎች የፅዳትና ጥበቃ አገልግሎት መስጠት
  7. በቤቶች ላይ የሚፈፀሙ ህገወጥ ተግባራትን መከላከል
  8. ለቤቶች የጥገና አገልግሎት መስጠት
  9. የጥገና ፍቃድ መስጠትና ሌሎች ተግባራት ናቸው፡፡

ውልን ለማደስ ሲመጡ

  1. የቅርብ ጊዜ 2 ፎቶ ግራፍ
  2. መጨረሻ ኪራይ የተከፈለበት ደረሰኝ ፎቶ ኮፒ
  3. ቤቱ መኖርያ ከሆነ በቤት ቁጥር የወጣና የታደሰ መታወቅያ
  4. ተካራይ ያገባ/ች ከሆነ/ች ህጋዊ የጋብቻ ሴርቲፍኬት በማቅረብ የትዳር አጋርን ማስመዝገብ
  5. የተጠቀመበትን የማብራትና የውሃ ክፍያ ደረሰኝ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ፡፡

ዜና ፌ.ቤ.ኮ ዜና ፌ.ቤ.ኮ

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን እና የግል ድርጅት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የግንባታ ጥናትና የዲዛይን ስራ ላይ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት አደረጉ

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን እና የግል ድርጅት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የግንባታ ጥናትና የዲዛይን ስራ ላይ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት አደረጉ

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን እና የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት በክህሎት ልማት ዙሪያ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን እና የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት በክህሎት ልማት ዙሪያ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ

በፍጥነት እያደገ ያለው የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን አቅም ማሳያ

በፍጥነት እያደገ ያለው የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን አቅም ማሳያ

የዋና ሥራ አስፈጻሚ መልዕክት የዋና ሥራ አስፈጻሚ መልዕክት

የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈፃሚ መልዕክት

አዲሱ የለውጥ አመራር ባለፉት አራት ዓመታት ሀገራዊ ሪፎርሙን መነሻ በማድረግ ተቋሙን ትርጉም ባለው ደረጃ መለወጥ የሚያስችል ሁሉን አቀፍ ሪፎርም አቅዶ በመተግበር በሁሉም ዘርፎች የሚያበረታታና ተስፋ የሚሰጥ ስኬቶችን እያስመዘገበ ይገኛል፡፡

የአስተያየት መስጫ ፎርም የአስተያየት መስጫ ፎርም

እባኮዎ አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ

ለሚሰጡን ጠቃሚ አስተያየት እናመሰግናለን፡፡

መረጃውን ያስገቡ
መረጃውን ያስገቡ
Text to Identify Refresh CAPTCHA Refresh CAPTCHA

የፌ.ቤ.ኮ ኢ-ሜይል የፌ.ቤ.ኮ ኢ-ሜይል