የጥገና አገልግሎት የጥገና አገልግሎት

  • የኮርፖሬሽኑ ተገልጋዮች የጥገና ጥያቄ ማቅረብ ይችላሉ። በኮርፖሬሽኑ የሚከናወኑ የቤት ጥገና አይነቶች ሁለት ናቸው። እነዚህም የመከላከልእና ተመላላሽ ጥገናዎች ናቸው። የመከላከልጥገና በኮርፖሬሽኑ የጥገና እቅድ መሰረት የሚከናወን ሲሆን ሁሉም የመንግስት ቤቶች በአምስት አመት ውስጥ ጥገና ይደረግላቸዋል። ሌላው የቤት ጥገና አይነት ተመላላሽ ጥገና ሲሆን በአንጻራዊ ሁኔታ አነስተኛ የጥገና ወጪን የሚጠይቅ ነው።

  • ለሚያስተዳድረው ቅርንጫፍ የሚጠገንላቸውን በደብዳቤ ጥያቄ ያቀርባሉ ወይም ይህን ሊንክ በመጫን የደንበኞች የጥገና አገልግሎት መጠየቂያ እና መከታተያያገልግሎት ጥያቄ ማቅረብ ይችላሉ፡፡
    ከቀረበ በኋላ በመመሪያው መሠረት ስተና፡፡

የተጠየቁ የጥገና ጥያቄዎች ያሉበት ደረጃ

የቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ስም የተጠየቀው የጥገና ጥያቄ በሂደት ላይ ያሉ የተጠናቀቀ ስራ
ቅርንጫፍ 1 ጽ/ቤት900
ቅርንጫፍ 2 ጽ/ቤት300
ቅርንጫፍ 3 ጽ/ቤት600
ቅርንጫፍ 4 ጽ/ቤት100
ልዩ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት 532
ድሬደዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤ000
ዋና መ/ቤት200
በሁሉም ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች የቀረቡ አዲስ የጥገና ጥያቄዎች: 21

ዜና ፌ.ቤ.ኮ ዜና ፌ.ቤ.ኮ

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን እና የግል ድርጅት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የግንባታ ጥናትና የዲዛይን ስራ ላይ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት አደረጉ

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን እና የግል ድርጅት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የግንባታ ጥናትና የዲዛይን ስራ ላይ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት አደረጉ

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን እና የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት በክህሎት ልማት ዙሪያ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን እና የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት በክህሎት ልማት ዙሪያ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ

የፌ.ቤ.ኮ ኢ-ሜይል የፌ.ቤ.ኮ ኢ-ሜይል

ይከተሉን ይከተሉን