ልዩ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
ቅርንጫፍ ፅ/ቤቱ የሚገኝበት ቦታ ቂርቆስ ክ/ከተማ በኮርፖሬሽኑ ዋ/መስሪያቤት
የሚያስተዳድራቸው ቤቶች የሚገኙበት ቦታ ቂርቆስ፣ቦሌ፣የካ፣አራዳ፣ጉለሌ.አዲስ ከተማ፣ንፋስ ስልክ ላፍቶ፣ኮልፌ ቀራንዮ እና ልደታ
የሚያስተዳድራቸው ቤቶች ብዛት 903
ስልክ ቁጥር +251-115 51 24 77
የምንሰጣቸው ዋና ዋና አገልግሎቶች
- አዲስ ለሚከራዩ ቤቶች ውል መሙላት
- ለመንግስት ተሿሚዎች ቤት ከኪራይ ነፃ ሲመደብ በወቅቱ ቤት ማስረከብ
- የቤቶችን ውል በየአመቱ ማደስ
- የስም ዝውውርና የዘርፍ ለውጥ ፈቃድ መስጠት
- የቤቶችን ኪራይ በየወሩ መሰብሰብ
- ለአፓርታማዎች የፅዳትና ጥበቃ አገልግሎት መስጠት
- በቤቶች ላይ የሚፈፀሙ ህገወጥ ተግባራትን መከላከል
- ለቤቶች የጥገና አገልግሎት መስጠት
- ጥገና ፍቃድ መስጠትና ሌሎች ተግባራት ናቸው፡፡
ውልን ለማደስ ሲመጡ
- የቅርብ ጊዜ 2 ፎቶ ግራፍ
- መጨረሻ ኪራይ የተከፈለበት ደረሰኝ ፎቶ ኮፒ
- ቤቱ መኖርያ ከሆነ በቤት ቁጥር የወጣና የታደሰ መታወቅያ
- ተካራይ ያገባ/ች ከሆነ/ች ህጋዊ የጋብቻ ሴርቲፍኬት በማቅረብ የትዳር አጋርን ማስመዝገብ
- የተጠቀመበትን የማብራትና የውሃ ክፍያ ደረሰኝ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ፡፡
ዜና ፌ.ቤ.ኮ
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን እና የግል ድርጅት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የግንባታ ጥናትና የዲዛይን ስራ ላይ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት አደረጉ
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን እና የግል ድርጅት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የግንባታ ጥናትና የዲዛይን ስራ ላይ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት አደረጉ
የዋና ሥራ አስፈጻሚ መልዕክት
የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈፃሚ መልዕክት
አዲሱ የለውጥ አመራር ባለፉት አራት ዓመታት ሀገራዊ ሪፎርሙን መነሻ በማድረግ ተቋሙን ትርጉም ባለው ደረጃ መለወጥ የሚያስችል ሁሉን አቀፍ ሪፎርም አቅዶ በመተግበር በሁሉም ዘርፎች የሚያበረታታና ተስፋ የሚሰጥ ስኬቶችን እያስመዘገበ ይገኛል፡፡