Branch 4 Office Branch 4 Office

ቅርንጫፍ ፅ/ቤቱ የሚገኝበት ቦታ ቂርቆስ ክ/ከተማ ካዛነቺስ ቂርቆስ ከ/ከ ፖሊስ መምሪያ ጀርባ

የሚያስተዳድራቸው ቤቶች የሚገኙበት ቦታ ጉለሌ፣የካ፣ቂርቆስ እና አራዳ

የሚያስተዳድራቸው ቤቶች ብዛት 3669

ስልክ ቁጥር፡ 0115-54-92-55/54-92-50

የምንሰጣቸው ዋና ዋና አገልግሎቶች

  1. አዲስ ለሚከራዩ ቤቶች ውል መሙላት
  2. ለመንግስት ተሿሚዎች ቤት ከኪራይ ነፃ ሲመደብ በወቅቱ ቤት ማስረከብ
  3. የቤቶችን ውል በየአመቱ ማደስ
  4. የስም ዝውውርና የዘርፍ ለውጥ ፈቃድ መስጠት
  5. የቤቶችን ኪራይ በየወሩ መሰብሰብ
  6. ለአፓርታማዎች የፅዳትና ጥበቃ አገልግሎት መስጠት
  7. በቤቶች ላይ የሚፈፀሙ ህገወጥ ተግባራትን መከላከል
  8. ለቤቶች የጥገና አገልግሎት መስጠት
  9. ጥገና ፍቃድ መስጠትና ሌሎች ተግባራት ናቸው፡፡

ውልን ለማደስ ሲመጡ

  1. የቅርብ ጊዜ 2 ፎቶ ግራፍ
  2. መጨረሻ ኪራይ የተከፈለበት ደረሰኝ ፎቶ ኮፒ
  3. ቤቱ መኖርያ ከሆነ በቤት ቁጥር የወጣና የታደሰ መታወቅያ
  4. ተካራይ ያገባ/ች ከሆነ/ች ህጋዊ የጋብቻ ሴርቲፍኬት በማቅረብ የትዳር አጋርን ማስመዝገብ
  5. የተጠቀመበትን የማብራትና የውሃ ክፍያ ደረሰኝ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ፡፡

Latest News Latest News

Federal Housing Corporation and Technical and Vocational Training Institute agree to work together

Federal Housing Corporation and Technical and Vocational Training Institute agree to work together

በፍጥነት እያደገ ያለው የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን አቅም ማሳያ

በፍጥነት እያደገ ያለው የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን አቅም ማሳያ

Ethiopian Investment Holding reviewed the corporation's six-month implementation

Ethiopian Investment Holding reviewed the corporation's six-month implementation