መልዕክት መልዕክት

የዋና ሥራ አስፈጻሚ መልዕክት

ሀገራችን ኢትዮጵያ በ2017 ዓ.ም መካከለኛ ገቢ ካላቸው ሀገራት ተርታ ለመሠለፍ የያዘችውን ራዕይ ለማሣካት ፈርጀ ብዙ ሀገራዊ ልማቶች በረጅምና በአጭር ጊዜ ዕቅድ ነድፋ

አዲስ ነገር አዲስ ነገር

ኮሮና ቫይረስ ( ኮቪድ 19) ምንድን ነው?

 

የኮሮና ቫይረስ ሰባት ዝርያዎች ሲኖሩት ከነዚህም ውስጥ በቻይናዋ ውሃን ግዛት የተገኘው ኖቭል ኮሮና (ኮቪድ 19) የተባለው ዝርያ በአሁኑ ሰአት በአለማችን በከፍተኛ ደረጃ እየተሰራጨ ይገኛል፡፡ ቫይረሱ ከቀላል እስከ ከባድ የመተንፈሻ አካል ሕመም የሚያስከትል የቫይረስ ዝርያ ሲሆን ሞትን ሊያስከትል የሚችል ነው።

ስለ ኮሮና ቫይረስ ለበለጠመረጃ ይህን ይጫኑ!

 የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን መኖሪያና ለንግድ የሚሆኑ ቤቶችን ለኪራይ ለማቅረብ በአዲስ አበባ ከ2000 በላይ ቤቶችን እየገነባሁ ነው አለ፡፡
 ለሁሉም የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የቤት ተከራይ ደንበኞች
አራቱን የ”መ” ህጎች ተግባራዊ በማድረግ የበሽታውን ስርጭት እንከላከል

ዜና ፌ.ቤ.ኮ ዜና ፌ.ቤ.ኮ

የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የሥራ አመራር ቦርድ አባላት በግንባታ ሳይቶችና እና በገርጂ ዘመናዊ የመኖሪያ መንደር ፕሮጀክት የመስክ ምልከታ አደረጉ

የኮርፖሬሽኑ የሥራ አመራር ቦርድ አባላት በመጠናቀቅና በግንባታ ላይ ባሉ የግንባታ ሳይቶችና በገርጂ ዘመናዊ የመኖሪያ መንደር ፕሮጀክት የመስክ ምልከታ አድረገዋል፡፡

የፈደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ለሠራተኞቹ የአቅም ግንባታ ስልጠና ሰጠ::

ለኮርፖሬሽኑ ሴት ሠራተኞች ‘በአሰርቲቭ ኮሚዩኒኬሽን ስኪል’ እንዲሁም ለሹፌር ሠራተኞች በአሽከርካሪዎች ሙያዊ ሥነ-ምግባር ላይ ያተኮረ ለሁለት ተከታታይ ቀናት በኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት የግንዛቤ ማስጨበጫ እና የአቅም ግንባታ ስልጠና ተሰጠ፡፡

የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባላት የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የግንባታ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ::

የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የከተማ ልማትና ኮንትስራክሽን ቋሚ ኮምቴ አባላት የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን እያስገነባቸው ካሉ በዘጠኝ ሳይቶች እና በገርጂ ዘመናዊ የመኖሪያ መንደር ፕሮጀክት የመስክ ምልከታ በዛሬው ዕለት አድርገዋል፡፡