ተደራሽነት ተደራሽነት

ይህ የመረጃ ፖርታል ለሁሉም ተጠቃሚዎች በቀላሉ እስዲደርስ ያላሰለሰ ጥረት እናደርጋለን፣ ድረ-ገፁን በሚጠቀሙት ወቅት ለሚያጋጥምዎት ማነኛውም ችግሮች በተጠቀሱት የስልክና የኢሜይል አድራሻዎች ቢጠቁሙን ፈጣን ምላሽ ለመስጠት ዝግጁዎች ነን፡፡

የድረ-ገፅ መጎብኛዎች

ይህ ድረ-ገፅ በኢንተርኔት ኤክስፕሎረር 6.0 መቶ በመቶ በእርግጠኛነት ይሰራል፣ እንዲሁም በፋየር ፎክስ፣ ኔትስኬፕ፣ ኦፔራ እና ዋና ዋና የኢንተርኔት መጎብኛ ሶፍትዌሮች በአመዛኙ በትክክል ይሰራል፡፡ ሆኖም ሁልጊዜም የድረ-ገፅ መጎብኛ ሶፍትዌሮትን ወቅታዊ በሆነው እንዲያድሱ እንመክርዎታለን፡፡ ዋና የኢንተርኔት መጎብኛ በተመለከተ የበለጠ መረጃ ለማግኘት እነዚህን የኢንተርኔት አድራሻዎች ይጠቀሙ፡-

የፒ.ዲ.ኤፍ ሰነዶች

በዚህ ድረ-ገፅ የሚገኙትን የፒ.ዲ.ኤፍ ሰነዶችን ለመመልከት ወይም ለማንበብ የአዶቤ ማንበቢያ ሶፍትዌርን ይጠቀሙ፡፡ ከዚህ በታች የተጠቀሰውን የኢንተርኔት አድራሻ ተጠቅመው ሶፍትዌሩን በማውረድ ኮምፒውተሮት ላይ ይጫኑት፡፡

የአዶቤ ማንበቢያ ሶፍትዌር ለማውረድ

የፊደል መጠን

በእያንዳንዱ የፖርታሉ ገፆች በስተቀኝ ላይኛው ክፍል ላይ የገፁን የፊደል መጠን መጨመርና መቀነስ ያስችልዎታል፡፡