ዜና ፌ.ቤ.ኮ
Back
በጥገና ስታንዳርድ እና በመልካም የሥራ ሥነ-ምግባር ላይ ያተኮረ ሥልጠና ለጥገናና እድሳት ባለሙያዎች ተሰጠ

በጥገና ስታንዳርድ እና በመልካም የሥራ ሥነ-ምግባር ላይ ያተኮረ የግንዛቤ ማስጨበጫና የአቅም ግንባታ ሥልጠና የዋናው መ/ቤትን ጨምሮ ለሁሉም የቅርንጫፍ ጽ/ቤት የጥገናና እድሳት ባለሙያዎች ተሰጥቷል፡፡
ሥልጠናው በሥነ ምግባር መከታታያ ጽ/ቤት እና በግንባታ ጥራት ቁጥጥር ዳይሬክቶሬት በትብብር የተሰጠ ነው፡፡