ዜና ፌ.ቤ.ኮ ዜና ፌ.ቤ.ኮ

Back

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን መሰረታዊ የሠራተኛ ማህበር ጠቅላላ ጉባዔ የሥራ አስፈጻሚ ምርጫ አካሄደ

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን መሰረታዊ የሠራተኛ ማህበር ጠቅላላ ጉባዔ በዛሬው እለት በካሄደው ጉባዔ 9 አባላት ያሉት የማህበሩ የሥራ አስፈጻሚዎችን መርጧል፡፡

ጉባዔው በተጨማሪም ሦስት የቁጥጥርና ኦዲት አባላትን ሰይሟል፡፡

አዲሱ የሥራ አስፈጻሚም አቶ አበባው ዋለልኝን ሊቀመንበር አድርጎ የመረጠ ሲሆን አቶ ጌታቸው ሠናይን ደግም ም/ሊቀመበር በማድረግ ሰይሟል፡፡ ሥራ አስፈጻሚው በተጨማሪም አቶ ታደሠ ጥበቡን ዋና ፀሐፊ አድርጎ መርጧል፡፡

ጠቅላላ ጉባዔው የቀደመው ሥራ አስፈጻሚ በአመራሩና በሰራተኛው መካከል የተግባርና የአመለካከት አንድነት እንዲጎለብት በማድረግ የሰራተኛውን ጥቅም በማስከበር ረገድ ያከናወነውን ውጤታማ ሥራ እውቅና የቸረው ሲሆን አዲሱ ሥራ አስፈጻሚም ይህንኑ ተግባር ለማስቀጠል እንዲተጋ ሲል አሳስቧል፡፡

ዜና ፌ.ቤ.ኮ ዜና ፌ.ቤ.ኮ

በኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አሰፈፃሚ ክቡር አቶ ረሻድ ከማል የተመራ የልዑካን ቡድን በእንግሊዝ ለንደን የስራ ጉብኝት አካሄደ

በኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አሰፈፃሚ ክቡር አቶ ረሻድ ከማል የተመራ የልዑካን ቡድን በእንግሊዝ ለንደን የስራ ጉብኝት አካሄደ

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በ2015 በጀት ዓመት ገቢውን ለማሳደግ ያከናወናቸው ተግባራት ውጤታማ መሆናቸውን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆሊዲንግ አስታወቀ

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በ2015 በጀት ዓመት ገቢውን ለማሳደግ ያከናወናቸው ተግባራት ውጤታማ መሆናቸውን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆሊዲንግ አስታወቀ

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን አመራሮችና ሠራተኞች ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ለአምስተኛ ጊዜ ደም ለገሱ

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን አመራሮችና ሠራተኞች ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ለአምስተኛ ጊዜ ደም ለገሱ

የፌ.ቤ.ኮ ሜይል የፌ.ቤ.ኮ ሜይል

ይከተሉን ይከተሉን

ተዛማጅ ገጾች ተዛማጅ ገጾች