ዜና ፌ.ቤ.ኮ
Back
በደንበኞች አያያዝና የተግባቦት ክህሎት ላይ ያተኮረ ሥልጠና ለድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሠራተኞች ተሰጠ

በደንበኞች አያያዝና የተግባቦት ክሂሎት ላይ ያተኮረ ሥልጠና ለድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሠራተኞች ተሰጠ
ሥልጠናው ኮርፖሬሽኑ ለደንበኞች ፈጣንና ቀልጣፍ አገልግሎት ለማቅረብ እያደረገ ያለውን ከፍተኛ እንቅስቃሴ የበለጠ ውጤታማ እንዲሆን የሚያግዝ እንደሆነም ተገልጿል ።
የድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ዘመናዊ እና ቀልጣፋ አገልግሎት ለደንበኞቹ ማቅረብ የሚያስችለው ምቹና ዘመናዊ ቢሮዎችን ወደ አገልግሎት ያሰገባ ሲሆን የደንበኞች አያያዝ ላይ ትኩረት አድርጎም እየሠራ እንደሆነም ተመላክቷል ።