የኮርፖሬሽኑ ዕይታዎችና ስትራቴጂክ ግቦች
ዕይታዎች | ስትራቴጂክ ግቦች |
I. የፋይናንስ ዕይታ | 1. ትርፋማነትን ማሳደግ |
| 2. የፋይናንስ አቅም ማሳደግ |
| 3. የፋይናንስ አስተዳደርን ማሻሻል |
II. የተገልጋይ ዕይታ | 4. የደንበኞችን እርካታ ማሳደግ |
III. የውስጥ አስራር ዕይታ | 5. የቤት አስተዳዳርን ቀልጣፋ ማድረግ |
| 6. የቤቶች ልማት አፈፃፀምን ማሳደግ |
| 7. የግብዓት አቅርቦትን ማሳደግ |
| 8. የኮርፖሬት አሰራርን ማሻሻል |
| 9. ቅንጅታዊ ስራዎችን ማሻሻል |
IV. መማማርና ዕድገት ዕይታ | 10. የሰው ሀብት አቅም ግንባታና አስተዳደርን ማሻሻል |
| 11. የቴክኖሎጂ አቅምና አጠቃቀምን ማሳደግ |