ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ

   

    ልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ በቀድሞው 22 በአዲሱ ወረዳ 10 ቀበሌ 07 የቤት ቁጥር 107-110

    ልዩ ስሙ ተግባርዕድ ፊት ለፊት/ከፌዴራል ፖሊስ ዋና መ/ቤት አጠገብ

    ስልክ ቁጥር 0115-58-88-98/0115-58-97-67

የቅርንጫፍ 1 ጽ/ቤት መዋቅራዊ አደረጃጀት የቅርንጫፍ 1 ጽ/ቤት መዋቅራዊ አደረጃጀት

መልዕክት መልዕክት

የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈፃሚ መልዕክት

አዲሱ የለውጥ አመራር ባለፉት አራት ዓመታት ሀገራዊ ሪፎርሙን መነሻ በማድረግ ተቋሙን ትርጉም ባለው ደረጃ መለወጥ የሚያስችል ሁሉን አቀፍ ሪፎርም አቅዶ በመተግበር በሁሉም ዘርፎች የሚያበረታታና ተስፋ የሚሰጥ ስኬቶችን እያስመዘገበ ይገኛል፡፡

በቅርንጫፉ የሰው ሃይል ብዛትና ስብጥር በቁጥር በቅርንጫፉ የሰው ሃይል ብዛትና ስብጥር በቁጥር

         

በቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ የሚሰጡ የአገልግሎት አይነቶች ዝርዝር በቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ የሚሰጡ የአገልግሎት አይነቶች ዝርዝር

 1. የውል እድሳት አገልግሎት
 2. ቤት ማስረከብ
 3. ለተለያዩ አገልግሎት የድጋፍ ደብዳቤ መስጠት
 4. በደንበኞጭ የሚቀርቡ ቅሬታዎችን መፍታት
 5. የንግድ ቤት ዓመታዊ ውል እድሳት
 6. የመኖሪያ ቤት ቅያሬ ውል መፈጸም

ተጨማሪ በቅርንጫፍ ፅ/ቤቱ የሚሰጡ የአገልግሎት አይነቶች ዝርዝር ለማግኘት ሊንኩን ይጫኑ

የውል እድሳት አገልግሎት ለማግኘት የውል እድሳት አገልግሎት ለማግኘት

 1. መጨረሻ ኪራይ የተከፈለበት ደረሰኝ ኮፒ
 2. ቤቱ መኖርያ ከሆነ በቤት ቁጥር የወጣና የታደሰ መታወቅያ
 3. ተከራይ ያገባ/ች ከሆነ/ች ህጋዊ የጋብቻ ሰርተፍኬት በማቅረብ የትዳር አጋርን ማስመዝገብ
 4. ውሉን እስከሚያድሱበት ቀን ድረስ የተጠቀሙበትን የመብራትና የውሃ ክፍያ የተፈፀመበትን መረጃ ኮፒ ማቅረብ

ከውል እድሳት ውጭ የሆኑ ሌሎች ከላይ የተዘረዘሩትን አገልግሎቶች ለማግኘት የሚያስፈልጉ ቅድመ ሁኔታዎችን ከኮርፖሬሽኑ የዜጎች ቻርተር ሰነድ ማግኘት ይችላሉ፤

የሥራ ቦታን የማሻሻል ሥራዎች የሥራ ቦታን የማሻሻል ሥራዎች

 • የቅርንጫፍ ፅ/ቤቱ ቀድሞ ከነበረበት ሬዲዮ ፋና አጠገብ አሁን ወደ አለበት ሜክሲኮ በሚገኘው ቢሮ ተዘዋውሮ ሲመጣ ብዙ የእድሳት እና የማስዋብ ሥራ ሰርቷል።
 • መዝገብ ቤትን ከነበረበት ውስብስብ ችግር አውጥቶ ግልፅና ምቹ በሆነ አግባብ ተገንብቶ ፋይሎችም በቀላሉ እንዲገኙ ሆነው ተደራጅተው ተቀምጠዋል።
 • አዲስ የፋይናንስ ቢሮ በመገንባት ምቹ የሥራ ቦታ ተፈጥሯል።
 • ለሰራተኞች ማራኪ ግቢና ለደንበኞች ምቹ አገልግሎት መስጫ አካባቢን መፍጠር ተችሏል።

አገልግሎት አሰጣጥን ከማዘመን አኳያ የተሰሩ ስራዎች አገልግሎት አሰጣጥን ከማዘመን አኳያ የተሰሩ ስራዎች

 • የመዝገብ ቤት ፋይል አቀማመጥ በማሻሻል ደንበኞች የሚፈልጉትን አገልግሎት በአጠረ ጊዜ ፈጣን አገልግሎት መስጠት ተችሏል፣
 • የቤቶችን መረጃ ወቅታዊ ለማድረግ በተሰራ የመረጃ ቋት የውል እድሳት እና አጠቃላይ የቤቶች መረጃ በሲስተም በመመዝገብ ተደራጅቷል፣
 • በቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ከጥገና ስራዎች የአፓርታማ እድሳት ስራዎችን በማከናወን፤ የውሃ ቆጣሪ ማውጣት፤የቢሮ እድሳት እና ሪኖቬሽን ስራዎችን የመፈፀም አቅም አግኝቷል፤
 • መረጃ በቀላሉ ለደንበኞች ተደራሽ ለማድረግ የማስታወቂያ ሰሌዳ በማዘጋጀት መረጃዎችን የማሳወቅ ስራ ተከናውኗል፣
 • በተክለኃይማኖት፤ መርካቶና ጎጃምበረንዳ የሚገኝና ለዘመናት የጥገና እድሳት ስራ ሳይሰራላቸው ቆይተው የነበሩትን የጥገና ስራ እንዲሰራላቸው ተደርጓል፤

ዘመናዊ ቴክኖሎጂ የተደገፈ አሰራር ስርዓት ዝርጋታ በተመለከተ የተሰሩ ስራዎች ዘመናዊ ቴክኖሎጂ የተደገፈ አሰራር ስርዓት ዝርጋታ በተመለከተ የተሰሩ ስራዎች

 • የውል እድሳት አገልግሎት በራስ አቅም በተሰራ ሲስተም እየተሰራ ይገኛል፣
 • የቤቶችን መገኛ አድራሻ ጠቋሚ መተግበሪያ በመስራት ሥራ ላይ በማዋል ቤቶችን በቀላሉ ማግኘት ይቻላል፣
 • የጥገና መጠየቂያ ፎርሞች የእድሳት ቅድመ ሁኔታ ማሟላት አለሟሟላታቸውን የሚጠይቅ፤ የቤቱን አድራሻ፤የቀጠሮ ቀን፤የቤቱ ሁኔታና የተመራለት ባለሙያ የሚቆጣጠር ሲስተም ተሰርቷል፣
 • በራስ አቅም በተሰራው ሲስተም የደንበኞችን ጥቅል መረጃ በቀላሉ ማግኘት ይቻላል፣

ቅርንጫፉ የሚያስተዳድራቸው ቤቶች በክፍለ ከተማ ቅርንጫፉ የሚያስተዳድራቸው ቤቶች በክፍለ ከተማ

 

ዜና ፌ.ቤ.ኮ ዜና ፌ.ቤ.ኮ

በኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አሰፈፃሚ ክቡር አቶ ረሻድ ከማል የተመራ የልዑካን ቡድን በእንግሊዝ ለንደን የስራ ጉብኝት አካሄደ

በኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አሰፈፃሚ ክቡር አቶ ረሻድ ከማል የተመራ የልዑካን ቡድን በእንግሊዝ ለንደን የስራ ጉብኝት አካሄደ

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በ2015 በጀት ዓመት ገቢውን ለማሳደግ ያከናወናቸው ተግባራት ውጤታማ መሆናቸውን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆሊዲንግ አስታወቀ

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በ2015 በጀት ዓመት ገቢውን ለማሳደግ ያከናወናቸው ተግባራት ውጤታማ መሆናቸውን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆሊዲንግ አስታወቀ

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን አመራሮችና ሠራተኞች ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ለአምስተኛ ጊዜ ደም ለገሱ

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን አመራሮችና ሠራተኞች ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ለአምስተኛ ጊዜ ደም ለገሱ

ይከተሉን ይከተሉን

ፖርታሉን የጎበኙ እና በመጎብኘት ላይ የሚገኙ ፖርታሉን የጎበኙ እና በመጎብኘት ላይ የሚገኙ