ዋና ዋና ዜናዎች
መልዕክት
የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈፃሚ መልዕክት
አዲሱ የለውጥ አመራር ባለፉት አራት ዓመታት ሀገራዊ ሪፎርሙን መነሻ በማድረግ ተቋሙን ትርጉም ባለው ደረጃ መለወጥ የሚያስችል ሁሉን አቀፍ ሪፎርም አቅዶ በመተግበር በሁሉም ዘርፎች የሚያበረታታና ተስፋ የሚሰጥ ስኬቶችን እያስመዘገበ ይገኛል፡፡
የፌስቡክ ገፅ
አዲስ መረጃ

ቤቶች ተወለዱ ነፍስም ዘሩ
የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በአዲስ አበባ እና በድሬደዋ ከተማ ውስጥ ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ በርካታ ቤቶች፣ ህንጻዎችና ይዞታዎች ያሉት ሲሆን ከነዚህ በርካታ ቤቶችና ህንጻዎች መካከል እጅግ ረዥም አመታትን ያስቆጠሩ፣ ከዘመኑ የቤት ስታንዳርድ ጋር የማይሄዱና ዘመናዊነት የሚጎድላቸው፣ ውበታቸው የደበዘዘ ከመሆኑም በላይ የተሟላ አገልግሎት የማይሰጡና በከተማዋ ገጽታ ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ የፈጠሩ ነበሩ፡፡
ነበሩ ነዉ! ይህ ሁሉ አሁን ላይ ታሪክ ሆኗል!
ገፆች: 1 2