ዋና ዋና ዜናዎች ዋና ዋና ዜናዎች

መልዕክት መልዕክት

የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈፃሚ መልዕክት

አዲሱ የለውጥ አመራር ባለፉት አራት ዓመታት ሀገራዊ ሪፎርሙን መነሻ በማድረግ ተቋሙን ትርጉም ባለው ደረጃ መለወጥ የሚያስችል ሁሉን አቀፍ ሪፎርም አቅዶ በመተግበር በሁሉም ዘርፎች የሚያበረታታና ተስፋ የሚሰጥ ስኬቶችን እያስመዘገበ ይገኛል፡፡

ይከተሉን ይከተሉን

የፌስቡክ ገፅ የፌስቡክ ገፅ

አዲስ መረጃ አዲስ መረጃ

.

ቤቶች ተወለዱ ነፍስም ዘሩ

የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በአዲስ አበባ እና በድሬደዋ ከተማ ውስጥ ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ በርካታ ቤቶች፣ ህንጻዎችና ይዞታዎች ያሉት ሲሆን ከነዚህ በርካታ ቤቶችና ህንጻዎች መካከል እጅግ ረዥም አመታትን ያስቆጠሩ፣ ከዘመኑ የቤት ስታንዳርድ ጋር የማይሄዱና ዘመናዊነት የሚጎድላቸው፣ ውበታቸው የደበዘዘ ከመሆኑም በላይ የተሟላ አገልግሎት የማይሰጡና በከተማዋ ገጽታ ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ የፈጠሩ ነበሩ፡፡

ነበሩ ነዉ! ይህ ሁሉ አሁን ላይ ታሪክ ሆኗል!

ዜና ፌ.ቤ.ኮ ዜና ፌ.ቤ.ኮ

ኮርፖሬሽኑ የሥራ አመራር ቦርድ አባላት የሱማሌ ተራ ሳይትን የግንባታ ሒደት ጎበኙ

ኮርፖሬሽኑ የሥራ አመራር ቦርድ አባላት የሱማሌ ተራ ሳይትን የግንባታ ሒደት ጎበኙ

ኮርፖሬሽኑ ለሁለት ተከታታይ ቀናት ሲያካሂድ የነበረውን የ2015 ዓ.ም በጀት ዓመት የማጠቃለያ ምዕራፍ እና የ2016 ዓ.ም በጀት ዓመት እቅድ ግምገማን አጠናቀቀ

ኮርፖሬሽኑ ለሁለት ተከታታይ ቀናት ሲያካሂድ የነበረውን የ2015 ዓ.ም በጀት ዓመት የማጠቃለያ ምዕራፍ እና የ2016 ዓ.ም በጀት ዓመት እቅድ ግምገማን አጠናቀቀ

ኮርፖሬሽኑ በተቋም ግንባታ ሪፎርም ባለፉት አምስት ዓመታት ያስመዘገባቸው ቁልፍ ስኬቶች ለማስቀጠልና በ2016 በጀት ዓመትም አዳዲስ ስኬቶችን ለማስመዝገብ የሚያስችል ዝግጅቱን ማጠናቀቁን አስታወቀ

ኮርፖሬሽኑ በተቋም ግንባታ ሪፎርም ባለፉት አምስት ዓመታት ያስመዘገባቸው ቁልፍ ስኬቶች ለማስቀጠልና በ2016 በጀት ዓመትም አዳዲስ ስኬቶችን ለማስመዝገብ የሚያስችል ዝግጅቱን ማጠናቀቁን አስታወቀ

ፌ.ቤ.ኮ ኢ-ሜይል ፌ.ቤ.ኮ ኢ-ሜይል

ተዛማጅ ገጾች ተዛማጅ ገጾች

ፖርታሉን የጎበኙ እና በመጎብኘት ላይ የሚገኙ ፖርታሉን የጎበኙ እና በመጎብኘት ላይ የሚገኙ