እሴቶች
የኮርፖሬሽኑ እሴቶች
-
ታማኝነት (Integrity) ኃላፊነታችንን በመወጣት ሂደት ወጥና ተቀባይነት ያለው አቀራረብ ይኖረናል ፣
-
ውጤታማነት (Efficiency) የምንሰጠውን አገልግሎት በዕውቀት የተመሰረተና በወቅቱ በመስጠት ደንበኞቻችንን እናረካለን ፣
-
ፍትሃዊነት (Fairness) የምንሰጠው አገልግልግሎት ያለአድሎ እናቀርባለን ፣
-
ግልጽነት (Transparency) ኮርፖሬሽኑ የሚሰጠውን አገልግሎት በተመለከተ ትክክለኛ፣ ወቅታዊና የተሟላ መረጃ እንሰጣለን፣
-
የቡድን ሥራ (Team Work) የኮርፖሬሽኑን ግቦች ለማሳካት በቡድን እንሰራለን፣
-
ፕሮፌሽናሊዝም (Professionalism) ስራዎቻችንን ግብረገብነት በተሞላውና ጥራትና ስታንዳርድ የጠበቀ እንዲሆን እናደርጋለን ፣
ዜና ፌ.ቤ.ኮ
ተዛማጅ ገጾች
ተዛማጅ ገጾች
በተደጋጋሚ የተጎበኙ ገጾች
-
በኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አሰፈፃሚ ክቡር አቶ ረሻድ ከማል የተመራ የልዑካን ቡድን በእንግሊዝ ለንደን የስራ ጉብኝት አካሄደ
-
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በ2015 በጀት ዓመት ገቢውን ለማሳደግ ያከናወናቸው ተግባራት ውጤታማ መሆናቸውን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆሊዲንግ አስታወቀ
-
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን አመራሮችና ሠራተኞች ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ለአምስተኛ ጊዜ ደም ለገሱ
-
ኮርፖሬሽኑ የሥራ አመራር ቦርድ አባላት የሱማሌ ተራ ሳይትን የግንባታ ሒደት ጎበኙ
-
ኮርፖሬሽኑ የሥራ አመራር ቦርድ አባላት የሱማሌ ተራ ሳይትን የግንባታ ሒደት ጎበኙ