House Renting Service House Renting Service

ስለ አገልግሎቱ ማብራሪያ

ይህ አገልግሎት ለመኖሪያነት አልያም ለድርጅት አገልግሎት የሚውል የመንግስት ቤት ፈላጊዎች ቤት መስጠት ነው። ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣን ያልሆኑ የመንግስት ቤት ፈላጊዎች ለድርጅት አገልግሎት የሚውሉ የመንግስት ቤቶችን ሊጠይቁ ይችላሉ። የተጠየቀው ቤት ለመኖሪያነት ከሆነ ክፍት ቤት መኖሩ ታይቶ ሊሰጥ ይችላል። ለድርጅት አገልግሎት የሚውሉ ቤቶች በጨረታ ሽያጭ የሚሰጡ ይሆናል።

አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት ያለባቸው ጉዳዮች፡-

  1. የቤት ኪራይ አገልግሎት መጠየቂያ ቅጽ መሙላት
  2. የተገልጋይ የቀበሌ ነዋሪነት መታወቂያ ስካን አድርጎ ማያያዝ፤
  3. ተገልጋይ ከሚኖርበት ቀበሌ በወቅቱ በስሙ የተመዘገበ የመኖሪያ ቤት የሌለው ስለመሆኑ የሚሰጥ ማስረጃ ስካን አድርጎ ማያያዝ፤
  4. ፓስፖርት መጠን ያለው ፎቶግራፍ ስካን አድርጎ ማያያዝ፤
  5. የተጠየቀው ቤት ለንግድ አገልግሎት የሚውል ከሆነ የንግድ/ ኢንቨስትመንት ፈቃድ ስካን አድርጎ ማያያዝ ፤

Latest News Latest News

The Federal Housing Corporation and the Private Organization Employees' Social Security Agency have signed agreement to work together on construction consultancy.

The Federal Housing Corporation and the Private Organization Employees' Social Security Agency have signed agreement to work together on construction consultancy.

Federal Housing Corporation and Technical and Vocational Training Institute agree to work together

Federal Housing Corporation and Technical and Vocational Training Institute agree to work together

በፍጥነት እያደገ ያለው የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን አቅም ማሳያ

በፍጥነት እያደገ ያለው የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን አቅም ማሳያ

Ethiopian Investment Holding reviewed the corporation's six-month implementation

Ethiopian Investment Holding reviewed the corporation's six-month implementation

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አመራሮች የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የአርማታ ዉህድና የብሎኬት ማምረቻ ማዕከልን ጎበኙ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አመራሮች የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የአርማታ ዉህድና የብሎኬት ማምረቻ ማዕከልን ጎበኙ