የቤት ክራይ አሰባሰብ አገልግሎት
ስለ አገልግሎቱ ማብራሪያ
ይህ አገልግሎት ለመኖሪያነት አልያም ለድርጅት አገልግሎት የሚውል የመንግስት ቤት ፈላጊዎች ቤት መስጠት ነው። ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣን ያልሆኑ የመንግስት ቤት ፈላጊዎች ለድርጅት አገልግሎት የሚውሉ የመንግስት ቤቶችን ሊጠይቁ ይችላሉ። የተጠየቀው ቤት ለመኖሪያነት ከሆነ ክፍት ቤት መኖሩ ታይቶ ሊሰጥ ይችላል። ለድርጅት አገልግሎት የሚውሉ ቤቶች በጨረታ ሽያጭ የሚሰጡ ይሆናል።
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት ያለባቸው ጉዳዮች፡-
- የቤት ኪራይ አገልግሎት መጠየቂያ ቅጽ መሙላት
- የተገልጋይ የቀበሌ ነዋሪነት መታወቂያ ስካን አድርጎ ማያያዝ፤
- ተገልጋይ ከሚኖርበት ቀበሌ በወቅቱ በስሙ የተመዘገበ የመኖሪያ ቤት የሌለው ስለመሆኑ የሚሰጥ ማስረጃ ስካን አድርጎ ማያያዝ፤
- ፓስፖርት መጠን ያለው ፎቶግራፍ ስካን አድርጎ ማያያዝ፤
- የተጠየቀው ቤት ለንግድ አገልግሎት የሚውል ከሆነ የንግድ/ ኢንቨስትመንት ፈቃድ ስካን አድርጎ ማያያዝ፤
ዜና ፌ.ቤ.ኮ
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የቤት ልማት ፕሮጀክቶችን በጥራትና በፍጥነት በማጠናቀቅ ረገድ የታዩ ልምዶች ይበልጥ መጎልበት እንዳለባቸው የፌዴራል ተቋማት ሱፐርቪዥን ቡድን አስታወቀ
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የቤት ልማት ፕሮጀክቶችን በጥራትና በፍጥነት በማጠናቀቅ ረገድ የታዩ ልምዶች ይበልጥ መጎልበት እንዳለባቸው የፌዴራል ተቋማት ሱፐርቪዥን ቡድን አስታወቀ
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን እና የግል ድርጅት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የግንባታ ጥናትና የዲዛይን ስራ ላይ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት አደረጉ
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን እና የግል ድርጅት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የግንባታ ጥናትና የዲዛይን ስራ ላይ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት አደረጉ